የምንሰጠው አገልግሎት
ምግብ ማከፋፈል
በድርጅታችን በየቀኑ ምሳና እራት የተመጣጠነ ምግብ እናድላለን። አረጋውያን ወደ ድርጅታችን ማእከል መጥተው ምግባቸውን ይመገባሉ። መምጣት ካልቻሉ የሚወስድላቸውን ስው ይልካሉ። መምጥት ካልቻሉና የሚወስድላቸው ሰው ከሌላቸው በቀጥታ ባሉበት ቦታ እንዲደርሳቸው እናደችጋለን።
አልባሳት ማደል
ለጋሾች በመልካም ሁኔታ ያሉ ልብሶችን እንዲለግሱ በማድረግ ልብሶችን እንሰበስባለን። ከዛ ጎንደር በሚገኘው ማእከል በመላክ አረጋውያኑን እናለብሳለን።
ወዳጅነት መፍጠር
አረጋውያን ምሳ ለመብላት ወደ ድርጅታችን ሲመጡ ፣ ባህላዊ የኢትዮጲያን ቡና አፈላል እንዲሳተፉ እናደርጋለን። ይህ መሰባሰብ እርስ በራስ እንዲተዋወቁና ወዳጅነት እንዲፈጥሩ ይረዳቸዋል።
20
አረጋውያን ተረድተዋል
18,000
የምሳ/እራት ግብዣ ተደርጎላቸዋል
3,840
ለበጎ አድራጎት የዋሉ ሰአቶች
ብር 110,000
ብር ተሰቷል
40