Skip to Content

ሙላት ጸጋ 

የአረጋውያን መርጃ

  አረጋውያንን መንከባከብ፣ ታሪካችንን ማክበር


አሁን ይለግሱ

አላማችን

የሙላት ጸጋ የአረጋውያን መርጃ ድርጅት አላማው እርዳታ የሚአስፈልጋቸው ኢትዮጵያውያን አረጋውያንን የፍቅር አገልግሎት መስጠት፤ ክብራቸውን የጠበቀና አክብሮት ያለበት እርዳታ መለገስና "የኔ ነው፤ ቤቴ ነው" ብለው እንዲአስቡ ማድረግ ነው።ለህብረተሰቡ አረጋውያኑ በዘመናቸው ያገለገሉትን፤ አክብሮትና እውቅና በመስጠት አሁን እርዳታ በሚአስፈልጋቸው ጊዜ፤ ጤናቸውን በመንከባከብ፤ የሚአስፈልጋቸውን በመስጠት በቤተሰባችን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን መልካም ስራ ማስቀጠል ነው። 


ይሳተፉ

20
አረጋውያን ተረድተዋል
18,000
የምሳ/እራት ግብዣ ተደርጎላቸዋል
3,840
ለበጎ አድራጎት የዋሉ ሰአቶች
ብር 110,000
ብር ተሰቷል
40
ልብስ አድለናል

ወደ ፊት የሚከናወኑ ክስተቶች

አሁን ምንም የለም፣ በኋላ ይመለሱ...

እባክዎትን አረጋውያንን ለመንከባከብ፣ ታሪካችንን ለማክበር ይደግፉን